Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Anywaa translations by topic.
እኔ እየተማርኩ አይደለም፡፡
A ba göödö.
እኛ እየተማርን አይደለም፡፡
Wa ba göödö.
አንተ እየተማርክ አይደለም፡፡
Ï ba göödö.
አንቺ እየተማርሽ አይደለም፡፡
እሷ እየተማረች አይደለም፡፡
Nyaani ba göödö.
እናንተ እየተማራችሁ አይደለም፡፡
U ba göödö.
እሱ እየተማረ አይደለም፡፡
Nyeni ba göödö.
እነሱ እየተማሩ አይደለም፡፡
Ge ba göödö.