Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Arbore translations by topic.
እኔ እየተናገርኩ አልነበረም፡፡
እኛ እየተናገርን አልነበረም፡፡
አንተ እየተናገርክ አልነበረም፡፡
አንቺ እየተናገርሽ አልነበረም፡፡
እሷ እየተናገረች አልነበረም፡፡
እናንተ እየተናገራችሁ አልነበረም፡፡
እሱ እየተናገረ አልነበረም፡፡
እነሱ እየተናገሩ አልነበረም፡፡