Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
እኔ እወስዳለሁ፡፡
አን ካፄ::
እኛ እንወስዳለን፡፡
እኖጂ ካፅኔ::
አንተ ትወስዳለህ፡፡
እንት ካፂ፡፡
አንቺ ትወስጃለሽ፡፡
እሷ ትወስዳለች፡፡
ጚ ካፂ፡፡
እናንተ ትወስዳላችሁ፡፡
እንቶጂ ካፄና፡፡
እሱ ይወስዳል፡፡
ጚ ካፄ፡፡
እነሱ ይወስዳሉ፡፡
ጛጂ ካፃና፡፡