Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
ደህና አደርክ:: /ደህና አደርሽ::/ ደህና አደራችሁ::
ዋቺኽ. / ዋቺኽ. / ዋቺን::
ደህና ዋልክ:: /ደህና ዋልሽ::/ ደህና ዋላችሁ::
ዋታ እሽቲኹ::/ ዋታ እሽቲኹ::/ ዋታ እሽቲን::
ደህና አመሸህ:: /ደህና አመሸሽ::/ ደህና አመሻችሁ::
ዋታ ክምፂኹ:: / ዋታ ክምፂኹ:: / ዋታ ክምፂን::
ደህና እደር::/ ደህና እደሪ::/ ደህና እደሩ::
ዴክዳ ቺ:: / ዴክዳ ቺ:: / ዴክዳ ቻን::
ደህና ሁን::/ ደህና ሁኝ::/ ደህና ሁኑ::
ዴካ አቒ:: / ዴካ አቒ:: / ዴካ አቓን::
ደህና ሁን/ኚ፡፡ /ቻው::
ዴክዳ ሲኒቢት:: / ዴክዳ ሲኒቢት:: /ዴክዳ ሴኔቤታን::
እንደምን ነህ? /እንደምን ነሽ?/ እንደምን ናችሁ?
ዋትጛይ? /ዋትጛይ? / ዋትጛይ?
ታዲያስ?
ፄታሳ? / ፄታሳ? / ፂካማሳ?