Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
ስድስት ሰዓት
ዋልቲ ሰታኽ
ስድስት ከአስር
ዋልታዳ ፅካሊ
ስድስት ከሩብ
ዋልታዳ ኩርማንሊ
ስድስት ተኩል
ዋልታስታ ኪንዲ
ለሰባት እሩብ ጉዳይ
ላጜታዴስ ኩርማን ዳንጉዋ
ለሰባት አስር ጉዳይ
ላጜታዴስ ፅካ ዳንጉዋ
ሰባት ሰዓት
ላጚቲ ሳታ
ልጅ፡- እናቴ፣ አሁን ስንት ሰዓት ነው?
ይቹ ጝሺ ውኻ ሰታይ?
እናት፡- ስድስት ተኩል ነው፡፡
ዋልታስታ ኪንዲያኽ፡፡
ልጅ፡- እናቴ አመሰግናለሁ፡፡
ይቹ አሜሴጌኔ፡፡
እናት፡- ትምህርት በስንት ሰዓት ነው?
ቤና ትያው ውኻ ሳታስይ?
ልጅ፡- ለስድስት እሩብ ጉዳይ ላይ፡፡
ዋልታስ ኩርማን ዳንጉዋስ፡፡
እናት፡- ገና አርባ አምስት ደቂቃ አለሽ፡፡
ጌና ሲዚፅካ አንኮ ዴኪካ ዝኮኽ፡፡