Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
ሲኒ
ፊንጃል
ጆግ
ክሻንቲ ኩባይ
የሲኒ ማስቀመጫ
ፊንጃል እንቁርፃ
ጣባ
ማንኮርኮሪ
ጀበና
ዳታን
ዝርግ/ሳህን
ሰዋኒ
ማንኪያ
ማንኪ
የሾርባ ማንኪያ
ሾርቢው ማንኪ
ሹካ
ሹኪ
ጣሳ
ታኒኪ
ብርጭቆ
ቢቻሪ
ጎድጓዳ ሳህን
ጐድ ጐዲ ሳኒ
ድስት
ድስት / ዲኩም
መጥበሻ
ኪሊውፂ / ረሽፂ
ቢላ
ካሪ
አትክልት መላጫ
ማጥለያ
ፃንኩፂ
ማንዶቅዶቂያ
ፄክፂ
ጠርሙስ
ቴርሙስ
ክዳን
ልምፂ
ባልዲ
በርሜል
ቤርሚል
መጥረጊያ
ፅራግ
ክብሪት
ከሰል
ኬሰል
የዕቃ ማጠቢያ ጨርቅ
አክኻ ቑፅፂ ቼርክ
ሬዲዮ
ራድዮን
ቴፕ
ቴሌቭዥን
ኩራዝ
ሻማ
የሻማ ማስቀመጫ
ሻማ እንኩርፂ
አምፖል
ሶኬት
ማብሪያና ማጥፊያ
ብቭርፃ ስንትፂ
የኤሌትሪክ ገመድ
ኤሌክትሪኩ ሽቡ
አልጋ
ኻግ
ብርድ ልብስ
ኮባርቲ
አንሶላ
ትራስ
ቖቔስጚ
የትራስ ጨርቅ
ቖቔስጚው ቼርክ
ፍራሽ
ፍርናሺ
የስፖንጅ ፍራሽ
ስፓንጅ ፍርናሺ
ወንበር
ወንቤር
በርጩማ/ ዱካ
ድንኮሊ
ሶፋ
ጠረጴዛ
ጤሬጴዚ
የጠረጴዛ ጨርቅ
ጤሬጴዚው ስይ
መጋረጃ
መጋረጂ
ምንጣፍ
ቢፂ
ሳጥን
ሳንዱክ
መስታወት
ሜስታዊቲ
ማበጠሪያ
ሹካት
ማቀዝቀዣ
ቓቒፅፂ
የዕቃ ማጠቢያ
አክኻ ቑፅፂ
መኝታ ቤት
ኻግ ጝና
ኩሽና
ቴክ
ገላ መታጠቢያ ክፍል
አካላታ ቑሲፂ ጝና / ሻወር
ማጥኛ ክፍል
ፂኒስፂ ቤን
መስኮት
ሜስኮት
በር
ግድግዳ
ጅግር
ጣሪያ
ጀቢ
ወለል
ወለወል
ምድረ ግቢ
ግባኻ
ቁልፍ
ብስፂ ኩልፍ
የቁልፋ ጋን
ኩልፉ ጋን / ጎንችር