Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
ሐኪም
አኪም
የቀዶ ጥገና ሐኪም
ነርስ
ቑንዳስፃንቲ/ናርስ
ጤና ረዳት
ቲኑ እርዳታንቲ
አዋላጅ
ካማንፃንቲ/ታ
ታካሚ
ቑንዳስቲኒ /ቴና
የቀዶ ጥገና ክፍል
በእጅ የሚገፋ ተሽከርካሪ ወንበር
ታፍስሺንኪስታው ዋንበር
የታካሚ ተንቀሳቃሽ አልጋ
አፄፍስታው ኻግ
ምርመራ
ምርማሪ
ጓንት
ጎንት
መመርመሪያ አልጋ
ባርኮቲ
የሙቀት መጠን መለኪያ
የልብ ምት መለኪያ
ሼው ታሳ ሊኪፂ
የዓይን መመርመሪያ
የጆሮ መመርመሪያ
ማፄንቱ ማራማርፂ
የደም ግፊት
ብሪው ሺንኪ
ደም ብዛት
ኬፍቲኒ ብሪው ሺንኪ
የደም ግፊት መቀነስ
ዜሬቅቲኒ ብሪው ሺንኪ
መድማት
ብራ አኽጝ
የቁስል መድኃኒት
ላኼኑ ብራ አኽጝ
ማደንዘዣ
ዲንዚዝፂ
ህመም ማስታገሻ
እጁ
ክትባት
ክትባቲ
የዓይን ቅባት መድኃኒት
እሉ እጅ / እሉ ስንኪ
ህመም
ቑንዚ / ሴባ
መግል
ቲሲኒ
ኩፍኝ
አንኪሊሳ
የኮሶ ትል
እንኮኩ
ቁርጥማት
ኩርትማቲ
በሽታ
ቑንዚ
ትኩሳት
እካላቺ እንኩዋንት
ታይፎይድ
ወባ
ምንድራሺ ቑንጃ
ጉንፋን
ጎኒ
ራስ ምታት
ጛሪ ቑንዛ
የሆድ ቁርጠት
ጉዝጉ ኩርፄታ
የጥርስ ህመም
እርኩዊ ቑንዛ
የልብ ህመም
ሼው ቑንዛ
የወገብ ህመም
ይው ቑንዛ
ተቅማጥ
እንጅኩዊ
የስኳር በሽታ
ሽኮር ቑንዛ
የሳንባ ነቀርሳ
ኹፕኹፕፂው ሜኬርሲ
ነቀርሳ
ሜኬርሲ
የጨጓራ በሽታ
ችጐሪ ቑንዛ
የስጋ ደዌ በሽታ