Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
ይህ መጽሐፍ ነው፡፡
እን ሜፃፍያኽ፡፡
እነዚህ መጽሐፎች/መጻሕፍት ናቸው፡፡
እኒ ሜፃፍካኽ፡፡
ያ ጠረጴዛ ነው ፡፡
አኒ ቴሬፔዚያኽ፡፡
እነዚያ ጠረጴዛዎች ናቸው፡፡
አኒ ቴሬፔዝካኽ፡፡
እርሳሱ እዚህ ነው፡፡
እርሳስ እንዳኽ፡፡
እርሳሱ እዚያ ነው፡፡
እርሳስ አንዳኽ፡፡