Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
እኔ በየቀኑ ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
አን ጋዚቴ ኹሉቺፋ አንቬፔ፡፡
እኛ በየቀኑ ጋዜጣ እናነባለን፡፡
እኖጂ ጋዚቴ ኹሉቺፋ አንቬቭኔ፡፡
አንተ በየቀኑ ጋዜጣ ታነባለህ፡፡
እንት ጋዚቴ ኹሉቺፋ አንቬቭቴ፡፡
አንቺ በየቀኑ ጋዜጣ ታነቢያለሽ፡፡
እሷ በየቀኑ ጋዜጣ ታነባለች፡፡
ጚ ጋዚቴ ኹሉቺፋ አንቬቭቴ፡፡
እናንተ በየቀኑ ጋዜጣ ታነባላችሁ፡፡
እንቶጂ ጋዚቴ ኹሉቺፋ አንቬቭታና፡፡
እሱ በየቀኑ ጋዜጣ ያነባል፡፡
ጚ ጋዚቴ ኹሉቺፋ አንቬቬ፡፡
እነሱ በየቀኑ ጋዜጣ ያነባሉ፡፡
ጛጂ ጋዚቴ ኹሉቺፋ አንቬቫና፡፡