Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
ታነባለህ?
እንት አንቬቭቴማ?
አዎ፣ አነባለሁ፡፡
ይጋ፣ አን አንቬፔ፡፡
ምን ታነባለህ ?
እንት ዳራይ አንቬቭታው?
ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
አን ጋዚቴ አንቬፔ፡፡
የትኛውን ጋዜጣ ታነባለህ ?
እንት ዋሺኔ ጋዚቴ አንቬቭታው?
አዲስ ዘመን ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
አን አዲስ ዘመን ጋዚቴ አንቬቴ፡፡
ጋዜጣ መቼ ታነባለህ?
እንት ጋዚቴ ዋኒይ አንቬቭታው?
ጧት ጧት ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
አን ጋዚቴ ኹሉቺፋ ስግለ አንቬፔ፡፡
ጋዜጣ የት ታነባለህ?
እንት ጋዚቴ ዋዳይ አንቬቭታው?
ጋዜጣ እቤቴ አነባለሁ፡፡
አን ጋዚቴ ጝንዳ አንቬፔ፡፡
ጋዜጣ ለምን ታነባለህ?
እንት ዋታኻኒይ ጋዚቴ አንቬቭታው?
ጋዜጣ ለመረጃ አነባለሁ፡፡
አን ጋዚቴ አብንስ አንቬፔ፡፡
ከማን ጋር ጋዜጣ ታነባለህ?
እንት ጋዚቴ አሊይ አንቬቭታው?
ከጓደኞቼ ጋር ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
አን ጋዚቴ አፄብካሊ አንቬፔ፡፡
ጋዜጣ እንዴት ታነባለህ?
እንት ጋዚቴ ዋትጜይ አንቬቭታው?
ጋዜጣ በዝግታ አነባለሁ፡፡
አን ጋዚቴ ልቡፃታ አንቬፔ፡፡