Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
እኔ አይደለሁም፡፡
አን ጋቲኻኽ::
እኛ አይደለንም፡፡
እኖጂ ጋቲንኻኽ::
አንተ አይደለህም፡፡
እንት ጋቲኻኽ::
አንቺ አይደለሽም፡፡
እሷ አይደለችም፡፡
ጚ ጋቲቴኽ::
እናንተ አይደላችሁም፡፡
እንቶጂ ጋቲንኻኽ::
እሱ አይደለም፡፡
ጚ ጋቲዌኽ::
እነሱ አይደሉም፡፡
ጛጂ ጋቲንኩዌኽ::