Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ አይደለም፡፡
አን ጋዚቴ አንቬፓታጊ ጋቲዌኽ፡፡
እኛ ጋዜጣ እያነበብን አይደለም፡፡
እኖጂ ጋዚቴ አንቬቭናናጊ ጋቲዌኽ፡፡
አንተ ጋዜጣ እያነበብክ አይደለም፡፡
እንት ጋዚቴ አንቬቭታታጊ ጋቲዌኽ፡፡
አንቺ ጋዜጣ እያነበብሽ አይደለም፡፡
እሷ ጋዜጣ እያነበበች አይደለም፡፡
ጚ ጋዚቴ አንቬቭታታጊ ጋቲዌኽ፡፡
እናንተ ጋዜጣ እያነበባችሁ አይደለም፡፡
እንቶጂ ጋዚቴ አንቬቭትካማጊ ጋቲዌኽ፡፡
እሱ ጋዜጣ እያነበበ አይደለም፡፡
ጚ ጋዚቴ አንቬባማጊ ጋቲዌኽ፡፡
እነሱ ጋዜጣ እያነበቡ አይደለም፡፡
ጛጂ ጋዚቴ አንቬቭካማጊ ጋቲዌኽ፡፡