Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
እያነበብክ ነው?
እንት አንቬቭታታጊማ?
አዎ፣ እያነበብኩ ነው፡፡
ይጋ፣ አን አንቬፓታጊያኽ፡፡
ምን እያነበብክ ነው ?
እንት ዳራ አንቬቭታታጊይ?
ጋዜጣ እያነበብኩ ነው፡፡
አን ጋዚቴ አንቬፓታጊያኽ፡፡
የትኛውን ጋዜጣ እያነበብክ ነው?
እንት ዋሺኔ ጋዚቴ አንቬቭታታጊይ?
አዲስ ዘመን ጋዜጣ እያነበብኩ ነው፡፡
አን አዲስ ዘመን ጋዚቴ አንቬፓታጊያኽ፡፡
ጋዜጣ መቼ እያነበብክ ነው?
እንት ዋኒይ ጋዚቴ አንቬቭታታጊይ?
አሁን ጋዜጣ እያነበብኩ ነው፡፡
አን ጝሺ ጋዚቴ አንቬፓታጊያኽ፡፡
ጋዜጣ የት እያነበብክ ነው?
እንት ዋዳይ ጋዚቴ አንቬቭታታጊይ?
ጋዜጣ እቤት እያነበብኩ ነው፡፡
አን ጋዚቴ ጝንዳ አንቬፓታጊያኽ፡፡
ለምን ጋዜጣ እያነበብክ ነው ?
እንት ዋታኻኒይ ጋዚቴ አንቬቭታታጊይ?
ወቅታዊ ጉዳዮችን ለማወቅ ጋዜጣ እያነበብኩ ነው፡፡
አን አብንስ ጋዚቴ አንቬፓታጊያኽ፡፡
ከማን ጋር ጋዜጣ እያነበብክ ነው ?
እንት አሊይ ጋዚቴ አንቬቭታታጊይ?
ጋዜጣ ከጓደኞቼ ጋር እያነበብኩ ነው፡፡
አን ጋዚቴ አፄብካሊ አንቬፓታጊያኽ፡፡
እንዴት ጋዜጣ እያነበብክ ነው ?
እንት ዋትጛይ ጋዚቴ አንቬቭታው?
በዝግታ እያነበብኩ ነው፡፡
አን ልቡፃታ ጋዚቴ አንቬፓታጊያኽ፡፡