Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
እኔ ትናንት ጋዜጣ አላነበብኩም፡፡
አን ጋዚቴ አይጛ አንቬፓያላ::
እኛ ትናንት ጋዜጣ አላነበብንም፡፡
እኖጂ ጋዚቴ አይጛ አንቬቭናያላ::
አንተ ትናንት ጋዜጣ አላነበብክም፡፡
እንት ጋዚቴ አይጛ አንቬቭታያላ::
አንቺ ትናንት ጋዜጣ አላነበብሽም፡፡
እሷ ትናንት ጋዜጣ አላነበበችም፡፡
ጚ ጋዚቴ አይጛ አንቬቭታያላ::
እናንተ ትናንት ጋዜጣ አላነበባችሁም፡፡
እንቶጂ ጋዚቴ አይጛ አንቬቭትካያላ::
እሱ ትናንት ጋዜጣ አላነበበም፡፡
ጚ ጋዚቴ አይጛ አንቬባያላ::
እነሱ ትናንት ጋዜጣ አላነበቡም፡፡
ጛጂ ጋዚቴ አይጛ አንቬቭካያላ::