Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡
አን ጋዚቴ አንቬፓታጊ እሽቱኻ፡፡
እኛ ጋዜጣ እያነበብን ነበር፡፡
እኖጂ ጋዚቴ አንቬቭናናጊ እሽኑኻ::
አንተ ጋዜጣ እያነበብክ ነበር፡፡
እንት ጋዚቴ አንቬቭታታጊ እሽቲኾ::
አንቺ ጋዜጣ እያነበብሽ ነበር፡፡
እሷ ጋዜጣ እያነበበች ነበር፡፡
ጚ ጋዚቴ አንቬቭታታጊ እሽቲኾ፡፡
እናንተ ጋዜጣ እያነበባችሁ ነበር፡፡
እንቶጂ ጋዚቴ አንቬቭትካማጊ እሽትና፡፡
እሱ ጋዜጣ እያነበበ ነበር፡፡
ጚ ጋዚቴ አንቬባማጊ እሺኾ::
እነሱ ጋዜጣ እያነበቡ ነበር፡፡
ጛጂ ጋዚቴ አንቬቭካማጊ እሺና::