Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር?
አን ጋዚቴ አንቬፓታጊ እሽቱኻ?
እኛ ጋዜጣ እያነበብን ነበር?
እኖጂ ጋዚቴ አንቬቭናናጊ እሽኑኻ?
አንተ ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?
እንት ጋዚቴ አንቬቭታ እሽቲኾማ?
አንቺ ጋዜጣ እያነበብሽ ነበር?
እሷ ጋዜጣ እያነበበች ነበር?
ጚ ጋዚቴ አንቬቭታ እሽቲኾማ?
እናንተ ጋዜጣ እያነበባችሁ ነበር?
እንቶጂ ጋዚቴ አንቬቭትካ እሽቲናማ?
እሱ ጋዜጣ እያነበበ ነበር?
ጚ ጋዚቴ አንቬባ እሺኾማ?
እነሱ ጋዜጣ እያነበቡ ነበር?
ጛጂ ጋዚቴ አንቬቭካ እሺናማ?