Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ አልነበረም፡፡
አን ጋዚቴ አንቬፓታጊ እሽታያላ፡፡
እኛ ጋዜጣ እያነበብን አልነበረም፡፡
እኖጂ ጋዚቴ አንቬቭናናጊ እሽናያላ፡፡
አንተ ጋዜጣ እያነበብክ አልነበረም፡፡
እንት ጋዚቴ አንቬቭታታጊ እሽቲያላ፡፡
አንቺ ጋዜጣ እያነበብሽ አልነበረም፡፡
እሷ ጋዜጣ እያነበበች አልነበረም፡፡
ጚ ጋዚቴ አንቬቭታታጊ እሽቲያላ፡፡
እናንተ ጋዜጣ እያነበባችሁ አልነበረም፡፡
እንቶጂ ጋዚቴ አንቬቭትካማጊ እሽቲካያላ፡፡
እሱ ጋዜጣ እያነበበ አልነበረም፡፡
ጚ ጋዚቴ አንቬባማጊ እሺያላ፡፡
እነሱ ጋዜጣ እያነበቡ አልነበረም፡፡
ጛጂ ጋዚቴ አንቬቭካማጊ እሺካያላ፡፡