Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi in Latin translations by topic.
አንተ ታነባለህ ?
አዎ፣ እኔ አነባለሁ፡፡
አንተ ምን ታነባለህ?
እኔ ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
አንተ የትኛውን ጋዜጣ ታነባለህ?
እኔ አዲስ ዘመን ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
አንተ መቼ ጋዜጣ ታነባለህ?
እኔ ነገ ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
አንተ የት ጋዜጣ ታነባለህ?
እኔ ጋዜጣ እቤት አነባለሁ፡፡
አንተ ለምን ጋዜጣ ታነባለህ?
እኔ ጋዜጣን ለመረጃ አነባለሁ፡፡
አንተ ከማን ጋር ጋዜጣ ታነባለህ?
እኔ ጋዜጣ ከጓደኞቼ ጋር አነባለሁ፡፡
አንተ እንዴት ጋዜጣን ታነባለህ?
እኔ ጋዜጣን በዝግታ አነባለሁ፡፡