Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi in Latin translations by topic.
እኔ እየጻፍኩ አልነበረም፡፡
እኛ እየጻፍን አልነበረም፡፡
አንተ እየጻፍክ አልነበረም፡፡
አንቺ እየጻፍሽ አልነበረም፡፡
እሷ እየጻፈች አልነበረም፡፡
እናንተ እየጻፋችሁ አልነበረም፡፡
እሱ እየጻፈ አልነበረም፡፡
እነሱ እየጻፉ አልነበረም፡፡