Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi in Latin translations by topic.
እኔ እየተናገርኩ ነው፡፡
እኛ እየተናገርን ነው፡፡
አንተ እየተናገርክ ነው፡፡
አንቺ እየተናገርሽ ነው፡፡
እሷ እየተናገረች ነው፡፡
እናንተ እየተናገራችሁ ነው፡፡
እሱ እየተናገረ ነው፡፡
እነሱ እየተናገሩ ነው፡፡