Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi in Latin translations by topic.
እኔ እየተናገርኩ አይደለም፡፡
እኛ እየተናገርን አይደለም፡፡
አንተ እየተናገርክ አይደለም፡፡
አንቺ እየተናገርሽ አይደለም፡፡
እሷ እየተናገረች አይደለም፡፡
እናንተ እየተናገራችሁ አይደለም፡፡
እሱ እየተናገረ አይደለም፡፡
እነሱ እየተናገሩ አይደለም፡፡