Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi in Latin translations by topic.
እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ አልነበረም፡፡
እኛ ጋዜጣ እያነበብን አልነበረም፡፡
አንተ ጋዜጣ እያነበብክ አልነበረም፡፡
አንቺ ጋዜጣ እያነበብሽ አልነበረም፡፡
እሷ ጋዜጣ እያነበበች አልነበረም፡፡
እናንተ ጋዜጣ እያነበባችሁ አልነበረም፡፡
እሱ ጋዜጣ እያነበበ አልነበረም፡፡
እነሱ ጋዜጣ እያነበቡ አልነበረም፡፡