Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Birale translations by topic.
እኔ ትናንት ጋዜጣ አነበብኩ፡፡
እኛ ትናንት ጋዜጣ አነበብን፡፡
አንተ ትናንት ጋዜጣ አነበብክ፡፡
አንቺ ትናንት ጋዜጣ አነበብሽ፡፡
እሷ ትናንት ጋዜጣ አነበበች፡፡
እናንተ ትናንት ጋዜጣ አነበባችሁ፡፡
እሱ ትናንት ጋዜጣ አነበበ፡፡
እነሱ ትናንት ጋዜጣ አነበቡ፡፡