Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Chaha translations by topic.
እኔ እየተማርኩ አልነበረም፡፡
እኛ እየተማርን አልነበረም፡፡
አንተ እየተማርክ አልነበረም፡፡
አንቺ እየተማርሽ አልነበረም፡፡
እሷ እየተማረች አልነበረም፡፡
እናንተ እየተማራችሁ አልነበረም፡፡
እሱ እየተማረ አልነበረም፡፡
እነሱ እየተማሩ አልነበረም፡፡