Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Chara translations by topic.
እኔ እያዳመጥኩ ነበር፡፡
እኛ እያዳመጥን ነበር፡፡
አንተ እያዳመጥክ ነበር፡፡
አንቺ እያዳመጥሽ ነበር፡፡
እሷ እያዳመጠች ነበር፡፡
እናንተ እያዳመጣችሁ ነበር፡፡
እሱ እያዳመጠ ነበር፡፡
እነሱ እያዳመጡ ነበር፡፡