Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Chinese through Amharic translations by topic.
እኔ እየተማርኩ ነበር፡፡
እኛ እየተማርን ነበር፡፡
አንተ እየተማርክ ነበር፡፡
አንቺ እየተማርሽ ነበር፡፡
እሷ እየተማረች ነበር፡፡
እናንተ እየተማራችሁ ነበር፡፡
እሱ እየተማረ ነበር፡፡
እነሱ እየተማሩ ነበር፡፡