Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Chinese through Amharic translations by topic.
እኔ እየገዛሁ ነው፡፡
እኛ እየገዛን ነው፡፡
አንተ እየገዛህ ነው፡፡
አንቺ እየገዛሽ ነው፡፡
እሷ እየገዛች ነው፡፡
እናንተ እየገዛችሁ ነው፡፡
እሱ እየገዛ ነው፡፡
እነሱ እየገዙ ነው፡፡