Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Chinese through Amharic translations by topic.
ደህና አደርክ:: /ደህና አደርሽ::/ ደህና አደራችሁ::
ዛˇውሻንግ ሃˇው!
ደህና ዋልክ:: /ደህና ዋልሽ::/ ደህና ዋላችሁ::
ሺˋያዉˇ ሃˇው!
ደህና አመሸህ:: /ደህና አመሸሽ::/ ደህና አመሻችሁ::
ዋˇንሻንግ ሃˇው!
ደህና እደር::/ ደህና እደሪ::/ ደህና እደሩ::
ዋˇን’ አˉን!
ደህና ሁን::/ ደህና ሁኝ::/ ደህና ሁኑ::
ዛˋይጅያˋን!
ደህና ሁን/ኚ፡፡ /ቻው::
እንደምን ነህ? /እንደምን ነሽ?/ እንደምን ናችሁ?
ኒˊ ሃˇው ማ?
ታዲያስ?
ኒˊ ሃˇው!