Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Chinese through Amharic translations by topic.
እኔ ከእንቅልፌ እየተነሳሁ ነው፡፡
እኔ ወደ ፈጣሪ እየፀለይኩ ነው፡፡
እኔ ፊቴን እየታጠብኩ ነው፡፡
እኔ ስፖርት እየሰራሁ ነው፡፡
እኔ ገላየን እየታጠብኩ ነው፡፡
እኔ ቁርሴን እየበላሁ ነው፡፡
እኔ ሬድዮ እያደመጥኩ ነው፡፡
እኔ ወደ ስራ እየሄድኩ ነው፡፡
እኔ ወደ ቤት እየመጣሁ ነው፡፡
እኔ እራት እየሰራሁ ነው፡፡
እኔ ቴሌቪዥን እየተመለከትኩ ነው፡፡
እኔ እየተኛሁ ነው፡፡
እኔ ልብሴን እያጠብኩ ነው፡፡
እኔ ቤቴን እያፀዳሁ ነው፡፡