Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Chinese through Latin translations by topic.
እኔ እስክርቢቶ የለኝም፡፡
እኛ እስክርቢቶ የለንም፡፡
አንተ እስክርቢቶ የለህም፡፡
አንቺ እስክርቢቶ የለሽም፡፡
እሷ እስክርቢቶ የላትም፡፡
እናንተ እስክርቢቶ የላችሁም፡፡
እሱ እስክርቢቶ የለውም፡፡
እነሱ እስክርቢቶ የላቸውም፡፡