Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside English translations by topic.
እኔ እያስተማርኩ ነበር፡፡
I was teaching.
እኛ እያስተማርን ነበር፡፡
We were teaching.
አንተ እያስተማርክ ነበር፡፡
You (m) were teaching.
አንቺ እያስተማርሽ ነበር፡፡
You (f) were teaching.
እሷ እያስተማረች ነበር፡፡
She was teaching.
እናንተ እያስተማራችሁ ነበር፡፡
You (pl) were teaching.
እሱ እያስተማረ ነበር፡፡
He was teaching.
እነሱ እያስተማሩ ነበር፡፡
They were teaching.