Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside English translations by topic.
ሕዝብ
People
ሰው
Human
ቤተሰብ
Family
ዘመዶች
Relatives
ወንድ ልጅ
Boy
ልጃገረድ
Girl
ወንዶች
Men
ሴቶች
Women
እንስት
Female
ወንደ ላጤ
Bachelor
ሴት ላጤ
Spinster
ያገባ
Married(male)
ያገባች
Married(female)
አቶ
Mr
ወይዘሮ
Mrs/ Lady
ወይዘሪት
Miss
ወንድ አያት
Grand- father
ሴት አያት
Grand- mother
እናት
Mother
አባት
Father
ባል
Husband
ሚስት
Wife
ህፃን ልጅ
Child
ህፃን
Baby
ሞግዚት
Baby sitter
የበኩር ልጅ
First born/first son
Son
ሴት ልጅ
Daughter
ወንድም
Brother
ታላቅ ወንድም
Elder Brother
ታናሽ ወንድም
Younger Brother
እህት
Sister
አጎት
Uncle
አክስት
Aunt
አማት
Mother-in-law
አማች
Father-in-law
አማች/የልጅ ባል/
Son-in-law
ምራት/የልጅ ሚስት/
Daughter-in-law
የእህት/የወንድም ወንድ ልጅ
Nephew
የእህት/የወንድም ሴት ልጅ
Niece
ያጎት/የአክስት ልጅ
Cousin
የእንጀራ አባት
Step father
የእንጀራ እናት
Step-mother
የእንጀራ ልጅ (ወንድ)
Step son
የእንጀራ ልጅ (ሴት)
Step daughter
ወላጅ አልባ
Orphan