Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside English translations by topic.
ሸሚዝ
Shirt
ቲሸርት
T- Shirt
ሱሪ/ቦላሌ
Trousers
ሙሉ ልብስ
Suit
ከረባት
Tie
ኮሌታ
Collar
እጅጌ
Sleeves
ጉርድ ቀሚስ
Skirt
ቁምጣ
Shorts
ታይት
Tights
ጃኬት
Jacket
ሹራብ
Sweater
ጫማ
Shoes
ቦቲ ጫማ
Boots
ነጠላ ጫማ
Sandals
ካልሲ
Socks
የጫማ ሶል
Sole
የጫማ ክር
Lace
ሻርፕ
Scarf
ቀበቶ
Belt
ቀለበት
Ring
የአንገት ጌጥ
Necklace
ጉትቻ
Earring
ሰዓት
Watch
መነፅር
Spectacle/ Glass
የፀሐይ መነፅር
Sunglasses
ኪስ
Pocket
ቁልፍ
Button
ዚፕ
Zip
ከላይ የሚለበስ
Blouse/top
የውስጥ ሱሪ/ሙታንታ
Pants
የውስጥ ልብስ
Under-clothes
ጉርድ ኮት
ኮት
Coat
ካፖርት
Over-coat
የዝናብ ልብስ
Rain coat
ልብስ መስቀያ
Hanger
ቅርጫት
Basket
ፎጣ
Towel
ሙሉ ቀሚስ
Dress