Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside English translations by topic.
መጠን
Size
ትልቅ
Big
ትንሽ
Small
ረጅም
Long/ Tall
አጭር
Short
ሰፊ
Wide
ጠባብ
Narrow
ቀጭን
Thin
ወፍራም
Thick
እርዝመት
Length
ስፋት
Width
ቁመት
Height
ቅርጾች
Shapes
ካሬ
Square
አራት ማዕዘን
Rectangle
ሦስት ጎን
Triangle
ክብ
Circle
ግማሽ ክብ
Semi circle
ሞላላ
Oval
ፒራሚድ
Pyramid
ኮከብ
Star
ልኬት
Measure
እሩብ
¼
ግማሽ
½
ሦስት እጅ
¾
አንድ ሙሉ
1
አንድ ከሩብ
1 ¼
አንድ ከግማሽ
1 ½
ለሁለት እሩብ ጉዳይ
1 ¾
ሁለት ሙሉ
2
ጎዶሎ
Odd
ሙሉ
Even
አማካይ
Average