Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside English translations by topic.
አዎ
Yes
አይ/አይደለም
No
እሺ
Ok
እንቢ
Not ok
ነው
Is
አይደለም
Is not
ነበር
Was
አልነበረም
Was not
ጥሩ
Good
መጥፎ
Bad
እውነት
True
ሀሰት/ውሸት
False
ውስጥ
In
ውጭ
Out
አጠገብ
Near
ሩቅ
Far
ሽማግሌ/ አሮጊት
Old(Persons)
ወጣት
Young
ወንድ
Man
ሴት
Woman
ረጅም
Tall
አጭር
Short
ወፍራም
Fat
ቀጭን
Thin
ቆንጆ
Beautiful
አስቀያሚ
Ugly
ብርሃን
Bright
ጨለማ
Dark
ፊት ለፊት
Front
ጀርባ
Back
መጨመር
Increase
መቀነስ
Decrease
ቀስታ
Slow
ፈጣን
Fast
አሮጌ
Old
አዲስ
New
ጤነኛ
Healthy
ታማሚ
Sick
ነጭ
White
ጥቁር
Black
ከፍተኛ
High
ዝቅተኛ
Low
ከባድ
Heavy
ቀላል
Light
ቀዝቃዛ
Cold
ሙቅ
Hot
እርጥብ
Wet
ደረቅ
Dry
ደስታ
Happy
ሀዘን
Sad
በጋ
Winter
ክረምት
Summer
ሀብታም
Rich
ድሃ
Poor
ትሁት
Polite
ስድ
Rude
ሰላም
Peace
ጦርነት
War
ንቁ
Sharp
ደነዝ
Dull
ትዕግስት
Patient
ቁጡ/ ተናዳጅ
Angry
ርካሽ
Cheap
ውድ
Expensive
የቤት ባለቤት
Landlord
ተከራይ
Tenant
ቀኝ
Right
ግራ
Left
ምሽት
Night
ቀን
Day
ጓደኛ
Friend
ጠላት
Enemy