Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Gamo translations by topic.
እኔ ትናንት ጋዜጣ አላነበብኩም፡፡
እኛ ትናንት ጋዜጣ አላነበብንም፡፡
አንተ ትናንት ጋዜጣ አላነበብክም፡፡
አንቺ ትናንት ጋዜጣ አላነበብሽም፡፡
እሷ ትናንት ጋዜጣ አላነበበችም፡፡
እናንተ ትናንት ጋዜጣ አላነበባችሁም፡፡
እሱ ትናንት ጋዜጣ አላነበበም፡፡
እነሱ ትናንት ጋዜጣ አላነበቡም፡፡