Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Ganza translations by topic.
እኔ እያስተማርኩ ነው፡፡
እኛ እያስተማርን ነው፡፡
አንተ እያስተማርክ ነው፡፡
አንቺ እያስተማርሽ ነው፡፡
እሷ እያስተማረች ነው፡፡
እናንተ እያስተማራችሁ ነው፡፡
እሱ እያስተማረ ነው፡፡
እነሱ እያስተማሩ ነው፡፡