Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Ganza translations by topic.
እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ ነው፡፡
እኛ ጋዜጣ እያነበብን ነው፡፡
አንተ ጋዜጣ እያነበብክ ነው፡፡
አንቺ ጋዜጣ እያነበብሽ ነው፡፡
እሷ ጋዜጣ እያነበበች ነው፡፡
እናንተ ጋዜጣ እያነበባችሁ ነው፡፡
እሱ ጋዜጣ እያነበበ ነው፡፡
እነሱ ጋዜጣ እያነበቡ ነው፡፡