Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Ganza translations by topic.
እኔ እስክርቢቶ አለኝ፡፡
እኛ እስክርቢቶ አለን፡፡
አንተ እስክርቢቶ አለህ፡፡
አንቺ እስክርቢቶ አለሽ፡፡
እሷ እስክርቢቶ አላት፡፡
እናንተ እስክርቢቶ አላችሁ፡፡
እሱ እስክርቢቶ አለው፡፡
እነሱ እስክርቢቶ አላቸው፡፡