Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Goffa translations by topic.
እኔ እየተጫወትኩ ነበር፡፡
እኛ እየተጫወትን ነበር፡፡
አንተ እየተጫወትክ ነበር፡፡
አንቺ እየተጫወትሽ ነበር፡፡
እሷ እየተጫወተች ነበር፡፡
እናንተ እየተጫወታችሁ ነበር፡፡
እሱ እየተጫወተ ነበር፡፡
እነሱ እየተጫወቱ ነበር፡፡