Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Goffa translations by topic.
እኔ እየተጫወትኩ አልነበረም፡፡
እኛ እየተጫወትን አልነበረም፡፡
አንተ እየተጫወትክ አልነበረም፡፡
አንቺ እየተጫወትሽ አልነበረም፡፡
እሷ እየተጫወተች አልነበረም፡፡
እናንተ እየተጫወታችሁ አልነበረም፡፡
እሱ እየተጫወተ አልነበረም፡፡
እነሱ እየተጫወቱ አልነበረም፡፡