Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Goffa translations by topic.
እኔ በየቀኑ ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
እኛ በየቀኑ ጋዜጣ እናነባለን፡፡
አንተ በየቀኑ ጋዜጣ ታነባለህ፡፡
አንቺ በየቀኑ ጋዜጣ ታነቢያለሽ፡፡
እሷ በየቀኑ ጋዜጣ ታነባለች፡፡
እናንተ በየቀኑ ጋዜጣ ታነባላችሁ፡፡
እሱ በየቀኑ ጋዜጣ ያነባል፡፡
እነሱ በየቀኑ ጋዜጣ ያነባሉ፡፡