Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Gurage translations by topic.
ታነባለህ?
አዎ፣ አነባለሁ፡፡
ምን ታነባለህ ?
ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
የትኛውን ጋዜጣ ታነባለህ ?
አዲስ ዘመን ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
ጋዜጣ መቼ ታነባለህ?
ጧት ጧት ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
ጋዜጣ የት ታነባለህ?
ጋዜጣ እቤቴ አነባለሁ፡፡
ጋዜጣ ለምን ታነባለህ?
ጋዜጣ ለመረጃ አነባለሁ፡፡
ከማን ጋር ጋዜጣ ታነባለህ?
ከጓደኞቼ ጋር ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
ጋዜጣ እንዴት ታነባለህ?
ጋዜጣ በዝግታ አነባለሁ፡፡