Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Guragigna in Latin translations by topic.
እኔ እየወሰድኩ ነው፡፡
እኛ እየወሰድን ነው፡፡
አንተ እየወሰድክ ነው፡፡
አንቺ እየወሰድሽ ነው፡፡
እሷ እየወሰደች ነው፡፡
እናንተ እየወሰዳችሁ ነው፡፡
እሱ እየወሰደ ነው፡፡
እነሱ እየወሰዱ ነው፡፡