Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Guragigna in Latin translations by topic.
እኔ አስተማሪ አይደለሁም፡፡
እኛ አስተማሪዎች አይደለንም፡፡
አንተ አስተማሪ አይደለህም፡፡
አንቺ አስተማሪ አይደለሽም፡፡
እሷ አስተማሪ አይደለችም፡፡
እናንተ አስተማሪዎች አይደላችሁም፡፡
እሱ አስተማሪ አይደለም፡፡
እነሱ አስተማሪዎች አይደሉም፡፡