Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Hadiyyissa translations by topic.
እኔ እየከፈልኩ አይደለም፡፡
እኛ እየከፈልን አይደለም፡፡
አንተ እየከፈልክ አይደለም፡፡
አንቺ እየከፈልሽ አይደለም፡፡
እሷ እየከፈለች አይደለም፡፡
እናንተ እየከፈላችሁ አይደለም፡፡
እሱ እየከፈለ አይደለም፡፡
እነሱ እየከፈሉ አይደለም፡፡