Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Hadiyyissa translations by topic.
እኔ አስተማሪ ነኝ፡፡
እኛ አስተማሪዎች ነን፡፡
አንተ አስተማሪ ነህ፡፡
አንቺ አስተማሪ ነሽ፡፡
እሷ አስተማሪ ናት/ነች፡፡
እናንተ አስተማሪዎች ናችሁ፡፡
እሱ አስተማሪ ነው፡፡
እነሱ አስተማሪዎች ናቸው፡፡