Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Kara translations by topic.
እኔ እየተናገርኩ ነበር፡፡
እኛ እየተናገርን ነበር፡፡
አንተ እየተናገርክ ነበር፡፡
አንቺ እየተናገርሽ ነበር፡፡
እሷ እየተናገረች ነበር፡፡
እናንተ እየተናገራችሁ ነበር፡፡
እሱ እየተናገረ ነበር፡፡
እነሱ እየተናገሩ ነበር፡፡