Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Kemant translations by topic.
እኔ እያስተማርኩ አልነበረም፡፡
እኛ እያስተማርን አልነበረም፡፡
አንተ እያስተማርክ አልነበረም፡፡
አንቺ እያስተማርሽ አልነበረም፡፡
እሷ እያስተማረች አልነበረም፡፡
እናንተ እያስተማራችሁ አልነበረም፡፡
እሱ እያስተማረ አልነበረም፡፡
እነሱ እያስተማሩ አልነበረም፡፡