Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Komo translations by topic.
እኔ እየወሰድኩ ነበር፡፡
እኛ እየወሰድን ነበር፡፡
አንተ እየወሰድክ ነበር፡፡
አንቺ እየወሰድሽ ነበር፡፡
እሷ እየወሰደች ነበር፡፡
እናንተ እየወሰዳችሁ ነበር፡፡
እሱ እየወሰደ ነበር፡፡
እነሱ እየወሰዱ ነበር፡፡